Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Spare Parts , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle Spare Parts

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ 150 CC ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለአራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (spare part) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር ቀፍ ልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር G/G/W/W-0004/2018 .

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ 150 CC ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለአራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (spare part) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. 2018 . ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፣ የቫትና የቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በአቅራቢነት የምስ ወረቀት በኦላይን /online/ ሲስተም የተመዘገነቡ መሆን አለባቸው
  3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱ ጠቅለው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆነ ከድርጅቱ ሕጋዊ ልና ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት 800 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከገ/// ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ የጨረታው ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል መንት ሲያቀርቡ፡- / ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት እና / ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒውን ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በማሸግ ከላይ የተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል መንቱ ጋር በማድረግ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ከገ////ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ስም ማሰራት አለበት።
  8. የጨረታው ሰነድ 15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ በዚያውኑ ቀን ከቀኑ 830 ደግሞ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ማሳሰቢያ -

  1. በግዢ ኤጀንሲ በዕቃ አቅርቦት ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶችም መወዳደር አይችሉም፡፡
  2. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት እቃዎች የጥራት ችግር ያለባቸው መሆናቸው በቴ ጥራት ኮሚቴ ከተረጋገጠ ተመላሽ መሆኑን፣
  3. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት ማንኛውም እቃ የወረዳው ማዕከል ማለትም ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የወረዳው ማዕከል ርቀት ከአዲስ አበባ 116 ኪሜ ነው

 

በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender