Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መ/አምባ በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Electronics Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመለያ ቁጥር GGWW/0003/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ለግዥ የቀረቡ እቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ PO

  • ሎት ንድ: ለኤሌክትሮኒክስ የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 ብር
  • ሎት ሁለት: ለፈርኒቸር የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር ስለሆነም ተወዳዳሪዎች፡-
  1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫትና የቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የአቅራቢነት የምስ ወረቀት በአላይን /online ሲስተም የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
  3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆነ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት 800 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመፈል የጨረታውን ሰነድ ከገ////ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ የጨረታው ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ፣ / ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት እና / ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒውን ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ የተጠቀሱት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማድረጥ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ሀያ አንድ ተከታታይ የስራ ቀናት ከገ////ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ስም መሰራት አለበት፡፡
  7. የጨረታው ሰነድ 21ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 800 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 830 ደግሞ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ማሳሰቢያ፡-

  • በግዢ ኤጀንሲ በዕቃ አቅርቦት ንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶችም መወዳደር አይችሉም
  • የቫት 7.5 ለወረዳው ገቢ የሚቆርጥ
  • ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉዋቸው እቃዎች የጥራት ችግር ያለባቸው መሆናቸው በቴ ኮሚቴ ከተረጋገጠ ተመላሽ መሆኑን፣
  • ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉዋቸው ማንኛውም እቃ የወረዳው ማዕከል ማለትም ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት መሀል አምባ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የወረዳው ማእከል ርቀት ከአዲስ አበባ 116 ኪሜ ነው
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ 0113360631 / 0113360146

 

የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender