Tender Detail

Tender Details


ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ ዶክመንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር- OT/03/2018

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ መንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

Lot

Description

Lot-1

Infield Irrigation Materials (PR-No. 45713)

Lot-2

Purchase of Web Site Requirements Document for Finchaa Sugar Factory (PR-No. 45725)

Lot-3

IVECO Flat Bed Spare Parts (PR-No. 45727)

Lot-4

IVECO Low bed Spare Parts (PR-No.45728)

Lot-5

Herbicide/Chemicals/For Sugar Cane (PR-No. 45746)

 

  1. ስለዚህ በዘርፉ የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

ግዥ ቡድን

ሜክሲኮ፣ ፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

ስልክ ቁጥር -- 011-5-51-25-47

ክስ ቁጥር፡- 011-5-51-29-11

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ ቀናት 800 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን 815 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  4. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare part...

READ MORE