Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ቦንጋ የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች በሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ በሎት 02 ለመስተንግዶ የሚሆን ምግብና መጠጥ፣ በሎት 03 የፈርኒቸር ግዥ እንዲሁም በሎት 4 ለሰራተኛ የሚሆን የመኪና ኪራይ ሰርቪስ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ቦንጋ የቦንጋ ከተማ ፋይ//ቤት 2018 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት /ቤቶች በሎት 1 የኤሌትሮኒክስ ግዥ በሎት 02 ለመስተንግዶ የሚሆን ምግብና መጠጥ በሎት 03 የፈርኒቸር ግዥ እንዲሁም በሎት 4 ለሰራተኛ የሚሆን የመኪና ራይ ሰርቪስ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የምትፈልጉ አመልካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባችሁ

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፤
  • የአቅራቢነት የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • ተጫራቾች 2017 / የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ
  • የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በአካዉንት ቁጥር 1000705880682በማሰያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላል፣
  • በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንሸሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ኒካልና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 330 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጥዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ ፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
  • የጨረታው ፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 እና ሎት 03 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ሎት 02 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ እነዲሁም ሎት 04 22,500 /ሀያ ሁለት ሺህ አምስት መቶ/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  • የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ//ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ይሆናል።
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 047-331-0807805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

 

የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender