Tender Detail

Tender Details


በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅሁፍ ህትመት ስራ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ ብሄራዊ

 ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል

ቋሚ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅሁፍ ህትመት ስራ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፡-

  1. ለስራው ህጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
  2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን በታሸገ ኤንቨሎፖች በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት በግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስት/ 16 ቀን ከቀኑ 300 ሰዓት እስከ 400 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በቀን 12/03/2018 . ከጠዋቱ 430 ላይ በግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1%(አንድ ፐርሰንት) በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።
  7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ፤ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም

በስልክ ቁጥር 033 554 0144 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

 

የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት

Save Tender