Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የህንፃ ጥገና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

.. 16/2018

 

1. የህንፃ ጥገና ዕቃዎች ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለቧንቧ ጥገና ዕቃዎች አቅርቦት 40,000 (አርባ ) እና ለቢሮ ፈርኒቸር፣ የቢሮ መገልገያዎች ጥገና አቅርቦት 30,000 (ሰላሳ ) ብር የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ብቻ መሆን ይኖርበታል።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 10/ 03 /2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 10 /03/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender