Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ
  • Address መሳለሚያ እህል በረንዳ ከእሳት አደጋ በስተጀርባ በሚገኘው ግዥ ቢሮ ቁጥር 5 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112756204
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Electronics Materials

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች የተዘጋጀ አገልግሎት ግዥ lot 1ቋሚ እቃ አወዳድሮ ለመግዛት በጨረታ ይፈልጋል።


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-003

 

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ 2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች የተዘጋጀ አገልግሎት ግዥ lot 1ቋሚ እቃ አወዳድሮ ለመግዛት በጨረታ ይፈልጋል።

ስለዚህ በመስኩ የተሰማራችሁ አቅራቢዎች

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /vat/ ሰርተፍኬት ወይም TOT 2%
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1 ቋሚ እቃዎች ሲፒኦ 2% (10,000)) ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ጉዳዮች እና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ።
  7. ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 1130 ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚዘጋው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 230 ታሽጎ 300 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. አሸናፊው ድርጅት ውል በተፈራረመበት 15 ቀን ውስጥ እታውን ያቀርባል።
  9. አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ድርጅት በአካል በመቅረብ ስራውን ማከናወን አለበት
  10. ጨረታው ከተከፈተ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  11. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው እና በእያንዳንዱ ላይ ገጽ ላይ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. የጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብም ሆነ ድርጅት ውል በሚያዝበት ወቅት ያሸነፈበትን የሽያጭ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ (cpo) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  13. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ 15% vat ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጠቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
  14. ኦርጂናል ሰነድ ሙሉ ሰነድ ጋር እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ ተደርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርባቸዋል እንዲሁም የድርጅቱ ማህተብ እያንዳንዱ ሰነዶች ላይ መደረግ አለበት።
  15. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  16. ማንኛውም ተጫራች መደበኛ የጨረታ ሰነዱን የሚሞሉ ክፍሎችን በአግባቡ ሞልቶ ተመላሽ ያላደረገ አቅራቢ ቅድመ ምርመራ ጨረታ ላይ ውድቅ ይደረጋል
  17. የጥቃቅን አነስተኛ የተደራጀ ልዩ አስተያየት የሚደረገው በሚያመርቱት ምርት ብቻ ሆኖ ከተደራጁበት ተቋም በሚያቀርቡት ደብዳቤ ይሆናል።

 

ተጨማሪ መረጃ

የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ////ጤና ጣቢያ መሳለሚያ እህል በረንዳ ከእሳት አደጋ በስተጀርባ በሚገኘው ግዥ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ

 

የአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ

Save Tender