Tender Detail

Tender Details

  • Company Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-25-47
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመከላከያ ጫማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመከላከያ ጫማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

PR. No.

Description

43687

21,940 different pairs of shoes (Boot Leather Ladies, Boot Leather Men Short, Boot Rubber Men, Safety Shoes (Dielectric), Shoe Leather Ladies, Shoe Leather.

1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና የማይመለስ ብር200.00 (ብር መቶ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን ፌሲኘስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-25-47 የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

2. ተጫራቶች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ..(C.P.O) ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 800 ሰዓት በፊት ከላይበተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 815 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጠለው የሥራ ቀን ይሆናል።

5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፊንጫኣ ስኳር ፍብሪካ

Save Tender