Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE (የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-78-16
  • Website
  • Deadline03 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት ሎት 1፡- የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች እና ሎት 2፡- የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መስያ ቁጥር ኢሎአ/003/2018

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት

ሎት 1- የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች እና

ሎት 2- የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ሁሉ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ህዳር 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በዚህ ሥራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈልና በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቶች ሎት-1 ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ያለባቸው ብር150,000.00 (እንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ሎት-2 ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ያለባቸው ብር 130,000.00 (አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ በማሲያዝ ዋናው ሰነድ ማያያዝ አለባቸው:: ተጫራቾች በሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት /ቤት ውስጥ የተደራጁ ህጋዊ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በጨረታው ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ያለባቸው ከአደራጃቸው ተቋም የሚያቀርቡት የድጋፍ ደብዳቤ ውስጥ መካተት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ጨረታ የሚወዳደሩበት ተቋም ስም፣ የግዥ ዓይነት፣ የጨረታ መለያ ቁጥርና የጨረታ ማስከበሪያውን የገንዘብ መጠን በግልጽ በአሃዝና በፊደል የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የቴከኒከና ፋይናንሻል ሰነዶችን የያዘ አንድ ዋና እና አንድ ቅጂ ለየብቻው በፖስታ በማድረግና በፅሁፍ በመለየት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት፣

የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስከር ወረቀት፣ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ኪሊራንስ፣ በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት፣ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባበት ቅፅ ሞልተው ከመጫረቻ ሠነዶቻቸውና የጨረታ ማስከበሪያውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ ህዳር 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡

አገልግሎቱ ስለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-78-16 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

Save Tender