Tender Detail

Tender Details

  • Company የዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ወደ አፍሪካ ህብረት መሄጃ መንገድ አዲስ ጋዝ ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ MBI ሽያጭ ክፍል ውስጥ ወይም ገላን ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥ ክፍል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911957419
  • Website
  • Deadline10 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-10 00:00:00
  • Categories Audit Service

ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ የሚገኘው የቀለም፤ የፒቪሲ ታይልስ እና የቲንካን/ጣሳ ፋብሪካዎችን ከ2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 15/04/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የአካባቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጥናት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2018/01

ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ የሚገኘው የቀለም፤ የፒቪሲ ታይልስ እና የቲንካን/ጣሳ ፋብሪካዎችን 2017 . እስከ ታህሳስ 15/04/2018 . ድረስ ያለውን የአካባቢ ጥበቃ እና ደህንነት ጥናት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በዚህም በዘርፉ የተሰማሩ ተቋማት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1 በዘርፉ ስለመሰማረታችሁ የሚያስረዳ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሠርተፊኬት፤ የተ.እታ ተመዝጋቢ ስለመሆናችሁ፣ የቲን ሠርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ መሆናችሁ እንዲሁም የስራ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

2. የጨረታ ሰነዱን 200.00 ብር ብቻ በመግዛት መወዳደር አለባችሁ::

3. የጨረታ ሰነዱን ሸገር ከተማ አስተዳደር ከገላን ከተማ ወደ ዱከም በሚወስደው ከኪሎ ሜትር በኋላ በድርጅታችን ዘመናዊ ህንጻ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ ዋና ግቢ በሽያጭ ከፍላችን በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

4. የጨረታ መክፈቻ ጊዜው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በሚቆጠር 7 የስራ ቀናት በኋላ 8ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ብለው በመለየት ለየብቻው በካኪ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ድርጅታችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/.

አድራሻ፡- በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ

ስልክ ቁጥር- 0911 957419

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዘመናዊ የህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት

Save Tender