Tender Detail

Tender Details

  • Company የመራኛ ከተማ መሪ ማ/ቤት
  • Address በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ከተማ ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0946690828
  • Website
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Machinery Rental

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ ለሚሰራው የውስጥ ለውስጥ መሰረተ ልማት ስራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን 1ኛኤከስካቫተር፣2ኛ ግሬደር፣3ኛ ሮሎ፣4ኛ ሲኖትራክ 5ኛ የውሃ ቦቲ እያንዳንዳቸው ከ2017 እ.ኤ.አ ወዲህ የገባ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ እወዳድሮ ለመከራየት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል።


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ ለሚሰራው የውስጥ ለውስጥ መሰረተ ልማት ስራዎች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን 1ኛኤከስካቫተር፣2ኛ ግሬደር፣3ኛ ሮሎ፣4ኛ ሲኖትራክ 5ኛ የውሃ ቦቲ እያንዳንዳቸው ከ2017 እ.ኤ.አ ወዲህ የገባ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ እወዳድሮ ለመከራየት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል።

1. በበጀት አመቱ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ እሴት ታክስ ተጠቃሚ ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት ለተከታታይ 21 ቀን እስከ 17/04/2018 ዓ.ም ቀን 1፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 500 ብር/አምስት መቶ ብር/ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘ/ቤት ቢሮ ቁጥር ዐ3 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ የነጠላና የጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ሞልተው ኮፒና ኦርጅናል ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ባንኮች አባይ ባንክ 7571397፣አቢሲኒያ ባንከ 42887811፣ ንግድ ባንክ 1000128347775 ገቢ በማድረግ 1% /ሲፒአ/CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የንግድ ስራ መስጫ መደቦችና የተሰማሩበት የንግድ ስራ ፍቃድ መስጫ ኮድ ቁጥር የንግድ ስራ ፈቃድ መስጫ መደብ እና የተሰማሩበት የስራ መስኮች በተገለፀው ትንታኔ ተመሳሳይ መሆን አለበት።

5. ተጫራቾች የእቃውን ዋጋ በዝርዝርና በጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስም ፊርማና ማህተም በማድረግ በታሸገ ፖስታ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ከ 19/03/2018 ዓ.ም ቀን እስከ 17/04/2018 ቀን 11፡30 ድረስ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ተጫራቾች በአካልም ሆነ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት 20/04/2018 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል። የመከፈቻው ሰዓት በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ጨረታው ይከፈታል።

7. ሌሎች ለሥራው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ ማቴሪያሎችን ነዳጅ ፣ቅባት፣ ሰርቪስና ሎቭድ ጨምሮ ራሱ መሸፈን ወይም መቻል አለበት።

8. ተጫራቾች ለተቀመጠላቸው ከፍት ቦታ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በትክከል የነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መሞላት አለበት።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ተጨማሪ ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን እና የማሽኑን ዓይነት የስራ ሰዓትና ሌሎች ጉዳዮችን በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0946690828/ 0983527229 ደውለው ይጠይቁ።

የመራኛ ከተማ መሪ ማ/ቤት

Save Tender