የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከራሱ መጋዘን ከዋናው መ/ቤት እና ከቃሊቲ ቅ/ፍ ከሚገኘው ከድርጅቱ መጋዘኖቻች የስንዴ ጭነት ማጓጓዝ አገልግሎት አዳማ ለሚገኘው አደጋና ስጋት መጋዘን ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 04/18
ድርጅታችን ከራሱ መጋዘን ከዋናው መ/ቤት እና ከቃሊቲ ቅ/ፍ ከሚገኘው ከድርጅቱ መጋዘኖቻች የስንዴ ጭነት ማጓጓዝ አገልግሎት አዳማ ለሚገኘው አደጋና ስጋት መጋዘን ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታው መካፈል የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- በዘርፉ የታደስ የንግደ ሥራ ፈቃድ የብቃት ማረጋገጫ እና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠረተፍኬት ያላቸው መሆን ይገባቸዋል።
- ተጫራቾች ለስንዴ ማጓጓዝ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ ብር) (በሲ.ፒ.ኦ ብቻ) ለብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውንና ከላይ የተጠቀሱ ህጋዊ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እና በአንድ ፖስታ በማሸግ እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች በጨረታው መመሪያ ላይ የተገለፀውን ደንብና ግዴታ በሙሉ የመፈፀም ግዴታ አለባቸው።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-22-50
