የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ባሰራው ህንፃ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያለውን የG+5 4ኛ ፎቅ እና 3ኛ ፎቅ (12) መጸዳጃ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
የጨረታ ቁጥር/002/2018
የመፀዳጃ ቤት በኪራይ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ባሰራው ህንፃ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያለውን የG+5 4ኛ ፎቅ እና 3ኛ ፎቅ (12) መጸዳጃ ቤት የሆነውን የጨረታ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የአገልግሎት አይነት |
ወራዊ ክፍያ የጨረታ ቫትን ጨምሮ መነሻ ብር |
የሚገኝበት ቦታ |
የኪራይ የጊዜ ገደብ (የኪራይ ቆይታ ጊዜ) |
ቅድመ ክፍያ |
|
1 |
የህዝብ መፀዳጃ ቤት አገልግሎት |
50,000 |
የG+5 4ኛ እና 3ኛ ፎቅ (12) መጸዳጃ ቤት |
የ1 ዓመት |
የ6 ወራት |
ጨረታውን ለማወዳደር አጠቃላይ መመሪያ (ተጫራቾች ማወቅ የሚገባቸው መረጃ)
ፅዳት - የህንፃውን መፀዳጃ ቤት አካባቢ እና ውስጥ እንዲሁም ውጫዊ ፅዳት መጠበቅ የሚችል እና መፀዳጃ ቤቱን ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ማስመጠጥ የሚችል
- ደህንነት፡- የህንፃውን የስራ አካባቢም ሆነ ውጫዊ ደህንነት መቆጣጠር እና ችግሮች ሲያጋጥሙ መረጃ መስጠት የሚችል
- ወራዊ ገቢ፡- ከሌሎች ተጫራቾች የተሻለ ወራዊ ገቢ ማቅረብ የሚችልና የተጠየቀው ጊዜ ያህል ቅድሚያ የሚከፍል
- አገልግሎት ሰጪ እና የፅዳት ግባት፡- በራሱ ሰራተኞችን ቀጥሮ የሚያሰራ እና ፅዳት እቃዎችን በራሱ ወጪ የሚሸፍን
- ተጫራቾች የውሃ የፍሳሽ ማስወገጃ (የማስመጠጫ የመኪና) በራሳቸው ክፍያ የሚፈፅሙ ይሆናል።
- ስራው ከጠዋት 12:30 አስከ ምሽት 2፡00 ሰዓት ቆይቶ መስራት የሚችል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 11 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን አጽ/ቤት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀን 08/04/2018 ዓ.ም ማስገባት ይኖሩባቸዋል፣ ጨረታ ሰነዱ በእለቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።
- ሲፒኦ የመነሻ ዋጋ የቀረበውን በባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ሳሪስ ከሪየስ ኢንጅነሪንግ አጠገብ የሚገኘው ሳሪስ የገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡ +251 11 442 2121/0910870041/0948212221 ደውለ መረዳት ይቻላል። የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ አክሲዮን ማህበሩ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
