Tender Detail

Tender Details

  • Company DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE (መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት)
  • Address ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114- 34-87-43
  • Websitehttps://www.dcmmefor2022.et/contact.html
  • Deadline23 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-23 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Vehicle Spare Parts

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የሎደር ሞተር እና የእንጨት ምርት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 5/2018

 

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የሎደር ሞተር እና የእንጨት ምርት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • ሎት 1 Pines Wood 4x0.05x0.20-30
  • ሎት 2 የሎደር ተሸከርካሪ Block (Engine)

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ህዳር 30/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ታህሳስ 14/2018 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 410 የሚከፈትበት ዓት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል

 

Save Tender