Tender Detail

Tender Details

  • Company አፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
  • Address ሰመራ ከተማ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-666-01-26
  • Websitehttps://afaredu.gov.et/am/
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች በመከፋፈል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች በመከፋፈል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም በልዩ ፍላጎት እቃዎች በአፊስ ፈርኒቸር፣ በኤሌክትሮኒከስ፣ በህትመት በማጓጓዣ በንፅህና መጠበቂያ እቃዎች እና በፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ላይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይእንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

ኪበዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው!

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርወረቀት እንዲሁም የብታት ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣባት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሠመራ ትም/ቢሮ ቁጥር 6 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ሃሳብ እና ዋጋ በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴከኒካል እና ፋይናሻል ሰነዶችን በመለየት በ2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሰ.ፒ.አ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፣

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና እና ትጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደርዳሬክቶሬት ከፍል ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በ11ኛው ቀን በ3፡00 ሠዓት ይከፈታል።

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

9. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በስልክ ቁጥር 033-666-01-25/ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

አፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

Save Tender