Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር

40/2018:41/2018:42/2018:43/2018:44/2018:45/2018:46/20147/2018 እና 48/2018

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩ //ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌትሮኒክስና የኤሌትሮኒ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብርጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ ጊርቦስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 40/2018 በቀን 02/4/2018 . የጨረታ ቁጥር 41/2018. 06/4/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 42/2018 09/4/2018 . የጨረታ ቁጥር 43/2018 13/4/2018 . የጨረታ ቁጥር 44/2018 16/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 45/2018. 20/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 46/2018 . 23/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 47/2018. 27/4/2018 . እና የጨረታ ቁጥር 48/2018. 30/4/2018 . በመሆኑ የቀጣይ 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ በተፈለገው መጠን ለማሳካት ለሁሉም ተደራሽነት ባለው መልኩ በጋዜጣ ማስታወቂያ እንዲወጣልን እየጠየቅን ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 1-14 እንገልፃለን፡፡

በመሆኑም፡-

  1. በቅ//ቤቱ ለሚካሄደው ጨረታ ተጫራ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የተከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው የር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200-600 ሰዓት ከሰዓት በኋላ 700-1100 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ገርጂ ጉምሩክ መጋዘን ቅጥር ግቢ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፡፡
  3. በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) P (CPO) CUSTOMS COMMISSOIN ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOM BRANCH OFFCE ስም ማሠራት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ካርጎ መጋዘን እና ገርጂ መጋዘን እስከ ታኅሣሥ 02/2017 .ም፣ ታኅሣሥ 6 ቀን 2018 ታህሣሥ 9 ቀን 2018 ታነሣሥ 13 ቀን 2018 ታኅሣሥ 16 ቀን 2018 .ም፣ ታኅሣሥ 20 ቀን 2018 ታኅሣሥ 23 ቀን 2018 ታኅሣሥ 27 ቀን 2018 . እና ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን 815 የሚከፈት ይሆናል
  5. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለጨረታው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው በቀረቡት ቅጾች መሠረት ለመረጡት የዕቃዎች ኮድ የተሰጠ ዋጋ፤ የተጫራቾች ስም፣ አድራሻ፣ ፊርማና የጨረታ ማስከበሪያ .. (CPO) እና ከላይ በተ. 1 የተገለጹትን ሰነዶች ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ በመፈረም አዲስ አበባ ኤርፖርት ///ቤት ገርጂ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን መግዣ ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ግምገማ ተጠናቆ የጨረታው ውጤት እስከሚታወቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊዎች ጨረታውን ስለማሸነፋቸው ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ 05 (አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለባቸው
  9. ከላይ በተ/ 8 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ፍያውን ገቢ ያላደረገ እና ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰደ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል
  10. በተራ ቁጥር 01 - 09 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪም በሐራጅ ጨረታ ቁጥር40/2018. 02/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 41/2018 . 06/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 42/2018. 09/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 43/2018. 13/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 44/2018. 16/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 45/2018 . 20/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 46/2018. 23/4/2018 .ም፣ የጨረታ ቁጥር 47/2018 . 27/4/2018 . እና የጨረታ ቁጥር 48/2018. 30/4/2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የምናካሂድ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ እያሳወቅን፣ የዕቃዎችን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩ //ቤት ገርጂ እና ካርጎ ውርስ መጋዘን በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  11. በሐራጅ ጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ/ ለየዘርፉ CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOM BRANCH OFFICE ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  12. ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዋጋ ከቫት በፊት የተሰጠ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡
  13. ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች በተናጠል ሳይሆን ለጨረታ ሰነዱ በተሰጠ ኮድ ቁጥር ብቻ የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡
  14. //ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ መረጃ ቦሌ ኤርፖርት በስልክ ቁጥር 0116684537 እና 0116684193 ደው ቁ፡፡

 

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት

 

Save Tender