Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915099803
  • Websitehttps://WWW.facebook.com/hppdso web site http//hppdso.gov.et Telegram https:t.me//hppds2
  • Deadline29 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-12-29 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Vehicle , Educational And Training Equipment And Machinery

የሀረሪ መንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ረሪ መንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

.

የግዥ//

የዕቃው አይነት መገለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ብዛት

1.

PPPDS-----/009

የተሽከርካሪ ግዥ

200,000.00

ብዛት 1

2.

PPPDS-----/010/18

የትምህርት ቤት የህጻናት ፕላስቲክ ወንበሮች እና ጠረጴዛ ከግሪን ቦርድ ጋር ግዥ

50,000.00

3 የተለያዩ አይነቶች ብዛታቸው 3470

 

  1. የብቃት መስፈርቶች፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለክቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከሥራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ 60 ቀናት ይሆናል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማረኛ ቋንቋ ነው። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ሥራ ፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 1000 /አንድ ብር/ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡- 5.1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
    1. የጨረታው ዓይነት PPPDS---/009/98, PPPDS-----/010/18 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቶች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
  6. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡- 6.1. የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/009/2018 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 20/04/2018 ከጠዋቱ 415 ተዘግቶ፤ 430 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል። PPPDSO/010/2018 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 21/04/2018 ከጠዋቱ 4:15 ተዘግቶ 4:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  8. የመሰረዝ መብት- /ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባክዎን 0915099803 ይደውሉ፡፡
  10.  ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ፡- የሀረሪ ህዝብ ልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት /ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል።

 

https://WWW.facebook.com/hppdso web site http//hppdso.gov.et

Telegram https:t.me//hppds2

 

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት

 

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE