Tender Detail

Tender Details


ዳሽን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/038/2018

 

ሎት አንድ (የአንደኛ ዙር ጨረታ)

 

.

የንብረቱ ዓይነት

መለኪያ

ጠቅላላ ብዛት

1

CGM Generator

በቁጥር

02

2

Technogen Generator

በቁጥር

01

3

Four group generator

በቁጥር

01

4

SDMO generator

በቁጥር

01

5

Kama small generator

በቁጥር

05

6

Kama big generator

በቁጥር

01

7

Cummins Generator

በቁጥር

01

8

Single pedestal Table

በጥቅል

በጥቅል

9

Managerial Table

በጥቅል

በጥቅል

10

Computer stand

በጥቅል

በጥቅል

11

Guest Chair

በጥቅል

በጥቅል

12

Guest chair 2 and 3 seater

በጥቅል

በጥቅል

13

Counter chair

በጥቅል

በጥቅል

14

High back chair

በጥቅል

በጥቅል

15

Low back chair

በጥቅል

በጥቅል

16

Safe Box

በቁጥር

02

17

Fire resistant four drawer

በቁጥር

05

18

Quining Number

በቁጥር

09

19

File cabinet

በቁጥር

11

20

Fire extinguisher

በቁጥር

07

21

Storage cabinet

በቁጥር

በጥቅል

22

Note counting for tellers

በቁጥር

142

23

Note counting for cashers

በቁጥር

17

24

Passbook Printer

በቁጥር

27

25

Fax machine

በቁጥር

15

26

Multi-currency detector

በቁጥር

32

27

Foreign currency display

በቁጥር

13

28

Scanner machine

በቁጥር

19

29

Switch

በቁጥር

12

30

UPS

በቁጥር

19

31

System unit

በቁጥር

59

32

Monitor

በቁጥር

40

33

Photocopy machine

በቁጥር

16

34

HP Laserjet printer

በቁጥር

10

35

Kyocera Photocopy

በቁጥር

26

36

Kyocera Printer

በቁጥር

20

 

ሎት ሁለት (የሁለተኛ ዙር ጨረታ)

 

.

የንብረቱ ዓይነት

መለኪያ

ጠቅላላ ብዛት

1

UPS

በቁጥር

07

2

Adding Machine

በቁጥር

07

3

STORAGE CABINET

በቁጥር

08

4

NOTE COUNTING MACHINE FOR TELLER

በቁጥር

261

5

Note counting machine for cashier

በቁጥር

46

6

Child bed

በቁጥር

14

7

Kama small generator

በቁጥር

05

8

PASSBOOK PRINTER

በቁጥር

02

9

Kama Big generator

በቁጥር

39

10

Kyocera printer

በቁጥር

36

11

HP LASERJET PRINTER

በቁጥር

05

12

SCANNER MN

በቁጥር

15

13

MONITOR

በቁጥር

31

 

ዳሽን ባንክ .. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በሎት አንድ ለአንደኛ ግዜ እና በሎት ሁለት ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ንጻ 3 ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣
  2. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከቀኑ 800 እስከ 1000 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩ መጋዘኖችና ቦታዎች በመሄድ መመልከት ይችላሉ፣
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ምድብ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝና በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ የቋሚ እቃ ዝውውር እና ማስወገድ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታው መገምገሚ ያመስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ) እንዲሁም በሰነዱ የተለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው።
  5. ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል
  6. የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ዳሽን ባንክ .. ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣ ሆኖም በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ክፍያ በቶሎ ገቢ ማድረጋቸውን ለማረጋገጥ ክፍያው በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በተዘጋጀ ሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
  7. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፣ 15ኛው ቀን ማለትም ታህሳስ 16 ቀን 2018 . ከቀኑ 600 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  8. በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝር ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 3 /ሶስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ የውል ዋጋውን 10 በመቶ በማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ካልፈረሙ ወይም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ግዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል
  9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙበ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ በማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  10. ባንኩ ባወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል።
  11. ማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-4706065 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  12. ባንኩ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ዳሽን ባንክ .

አዲስ አበባ

 

Save Tender