Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline31 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-31 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Supply and Conversion of truck to bus (Passenger Transport) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OSE/NCB/012/2018 (በድጋሚ የወጣ)

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Supply and Conversion of truck to bus (Passenger Transport) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን

ተጫራቾች፡-

  1. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት
  2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  3. የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  5. የአቅራቢነት ማስረጃ (Suppliers List)
  6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ፡- 15 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት 16ኛው የሥራ ቀን ጨረታው የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200 (ሁለት መቶ) መሆኑን እየገለጽን፤ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 230-800 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን።

የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት 800 ሰዓት ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና /ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፤ ከሰኞ-አርብ ጠዋት 230-630 ከሰዓት በኋላ 730-1130 ነው

ማብራሪያ፡-

ስ.ቁ 011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender