ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የስብሰባ አዳራሽ ጠረጴዛና ወንበር ግዢ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የስብሰባ አዳራሽ ጠረጴዛና ወንበር ግዢ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- የቫት ምዝገባ ስርተፍኬት
- የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እና ስአት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ቀይት ወይም በኢሜል እያንዳንዱን አድራሻ procurement@tesfab.org በመጠየቅ ሰነድ በማይመለስ ብር 800.00 (ስምንት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ10ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ፊት ይከፈታል። 10ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ 251 116 813851 መደወል ይቻላል።
