Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Education Bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ)
  • Address ጅንካ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0467752359
  • Website
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-16 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Machinery , Electronics Materials

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የዩኒሴፍ በጀት በመጠቀም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ማሽኖች እና ህትመት ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት ትም/ቢሮ 2018 በጀት ዓመት የዩኒሴፍ በጀት በመጠቀም

1. የኤሌክትሮኒ ዕቃዎች

  1. Amplifier ብዛት 36
  2. Wireless Micraphone ብዛት 36
  3. Printer ብዛት 1

2. ማሽኖች

  1. ሲንጀር ማሽን ብዛት - 100

3. ህትመት

  1. ከት/ቤት ጋር የተያያዘ የፆታ ተኮር ጥቃት የሥነ-ምግባር ደንብ ብዛት - 1000 ኮፒ
  2. የሥርዓተ ፆታ በብ መመሪያ ብዛት - 1000 ኮፒ

እነኝህን ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራ

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃዳቸውን የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበበት፣ መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  2. ተጫራቾች በትምህርት ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  3. የፋይናንሻል ነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና እንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 18 ለዚህ ለተባለው በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ የሚገልጽ

1. ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የገንዘብ መጠን ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ለጨረታ ማስከበሪያ

2. ለልብስ ስፌት ማሽን የገንዘብ መጠን ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ለጨረታ ማስከበሪያ

3. ለህትመት የገንዘብ መጠን ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ለጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።

  1. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 630 ሰዓት ታሽጎ 830 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ላይ በተባለው ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  2. /ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0467752359 / 0916863055 መጠየቅ ይችላሉ።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልመንግሥት ትም/ቢሮ

 

Save Tender