Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ቢሮ የሳሪስ ጤና ጣቢያ
  • Address ሳሪስ 3F ፊት ለፊት ከሙኒክ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0114-70-98-59
  • Website
  • Deadline09 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-09 00:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services , Used Items

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና በግቢው ውስጥ ያሉ ዛፎችን ማስቆረጥ ይፈልጋል።


 

ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ እና ዛፍ

መቁረጥ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

 

///ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና በግቢው ውስጥ ያሉ ዛፎችን ማስቆረጥ ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የተለያዩ 24 አይነት በላይ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
  • ሎት 2 25 ትላልቅ ዛፎች ማስቆረጥ ስራ

ከላይ የተዘረዘሩት ሎቶች ላይ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራ

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ቫት (VAT) ተመዝጋቢመሆናቸውን የሚገልፅ የምስ ወረቀት እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሳሪስ ጤና ጣቢያ ከፋ ቡድን ቢሮ ቁጥር 35 የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ማለትም ሎት1 ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) እና ሎት 2 (የዛፍ መቁረጥ ሥራ) 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ (CPO) በአድራሻችን ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው
  3. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የሥራ ቀን አየር ላይ ውሎ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛኑ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ሳሪስ ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 31 ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታ ሂደት በተቀመጠው መሠረት ይካሄዳል። የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  4. ተጫራ ከመሥሪያ ቤቱ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ የዋጋ ዝርዝር ሞልተው ማቅረብ አለበቸው
  5. ተጫራቾች ሁሉንም በዝርዝር የቀረቡትን ያገለገሉ እቃዎች ሙሉ ለሙሉ ዋጋ መሙላት ይጠበቅበታል።
  6. ሎት 1 (የተለያዩ 24 ዓይነት በላይ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ) ላይ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች አሸናፊው ተወዳድሮ ማሸነፉን በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ 3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን ከቦታው ማንሳት ያለበት ሲሆን ይህ የማይሆን ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ዋስትና የሚወረስ ይሆናል።
  7. በሎት 2 (25 ትላልቅ ዛፎች ማስቆረጥ ሥራ) ዛፎቹን በጥንቃቄ በንብረትም ሆነ በሰው ላይ ምንም ዓይነት አደጋ በማያደርስ ሁኔታ በመቁረጥ ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ወጪ ከግቢው እንስተው መውሰድ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፤
  9. ተጫራቾ ዋጋ ሲሞሉ ቫትን አካቶ መሆን አለበት።
  10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አቃ////ወረዳ 06 ሳሪስ ጤና ጣቢያ 3F ፊት ለፊት ከሙኒከ ሆቴል አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-98-59/0114-70-79-77

 

የሳሪስ ጤና ጣቢያ

Save Tender