Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline17 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-17 00:00:00
  • Categories Machinery , Vehicle

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖች እና ፎረክሊፈት/JCB/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::


 

ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ትት/ግዥ079/2018

 

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖች እና ፎረክሊፍት/JCB/ በግ ረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2018 . ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤ የተ.. ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላዉን 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  • ረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 9, 2018 . ድረስ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ
  • ተጫራቾች የጫረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ ጥር 9, 2018 . ከቀኑ 400 ስአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ረታ ጥር 9, 2018 . ከቀኑ 400 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጅሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት 430 ይከፈታል
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0911455448/

0929918416/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል

 

ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር

 

Save Tender

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

READ MORE
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE