Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise (የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251114708067
  • Website
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በመግቢያ በሮች ላይ የድርጅቱ ስያሜ፣ ሎጎና ዝርዝር አድራሻ /Outdoor signage/፣ የደረት ባጅ፣ የሰራተኛ መታወቂያና በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ፕሌት ማሰራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በመግቢያ በሮች ላይ የድርጅቱ ስያሜ፣ ሎጎና ዝርዝር አድራሻ /Outdoor signage/ የደረት ባጅ የሰራተኛ መታወቂያና በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ፕሌት ማሰራት ይፈልጋል

 

/

የግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

Outdoor signage

Digital display board

Fixed display

Interchangeable Name plate sign (Office doors)

Badges

Id Cards

Desk name plates

Lrt Logo for cars (stickers)

50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)

 

ተጫራቾች በዘርፉ 2017/2018 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የአቅራቢነት ምስክር ሰረተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ርተፊኬት እና ታክስ ክሊራንስ ረተፊኬት ማቅረብ አለባቸዉ።

  1. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ) በመክፍል ትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማስልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግዥ ክፍል በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጥር 18/2018 ዓም ከቀኑ 800 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  3. ጨረታው የሚከፈተው ጥር 18/2018 ዓም ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆናል፡፡
  4. ከጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የሚቀርብ የድጋፍ ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረዉም ፡፡
  5. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 251114708116

Save Tender