Tender Detail

Tender Details

  • Company ፍልውሃና ፊት በር በአልታድ መንደር ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር
  • Address በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘው ፍልውሃና ፊት በር በአልታድ መንደር ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የስራ እንቅስቃሴ ሂሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የሚገኘው ፍልውሃና ፊት በር በአልታድ መንደር ማቾች /የተ/የህ/ስራ ማህበር 2017 . በጀት አመት የስራ እንቅስቃሴ ሂሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

በዚሁ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ (ኮሚሽን) የህብረት ስራ ማህበራትን ሂሳብ በውክልና ለማስመርምር ባወጣው ደንብ ቁጥር 171/2016 ምዕራፍ 4 ከቁጥር 44/2016 . ረት፡

  1. የኢትዮጲያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም እሱ ከሚወክለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያሥችለውን የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (የምትችል)
  2. በአገሪቱ ህግ መሰረት የኦዲት ስራ ለመስራት የሚያሥችል ወቅታዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያለት
  3. የህብረት ስራ ማህበራት ሂሳብ ምርመራ በተመለከተ ከፌደራል ህብረት ስራ ኮሚሽን እንዲሁም ከአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ወይም ከሌሎች ህጋዊ አካላት ስልጠና የወሰደ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ተወካይ ሂሳብ መርማሪ ወይም ከሂሳብ መርማሪው ቡድን አባለት ውስጥ ቢያንስ አንዱ ከዚህ በፊት የህብረት ስራ ማህበራትን ሂሳብ የመረመረ ቢሆን ቅድሚያ ይሰጠዋል
  5. የህብረት ስራ ማህበራት ሂሳብ ለመመርምር ብቁ ባለሙያዎችን በስራ ላይ ማሰማራት የሚችል ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚከተለው ማንኛውንም ኪሳራ እና ችግር አስቀድሞ ሃላፊነቱን የሚወስድ
  6. እንደ አስፈላጊነቱ አግባብ ባለው ባለስልጣን የሚጠየቁ ሌሎች መረጃዎችን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
  7. ኮሚሽኑ አዳዲስ አሰራሮች ላይ የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ለመው ፍቃደኛ የሆነ
  8. ህጋዊ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ: TinNo: VAT እና ማህተም ያለው/
  9. 2% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል/ትችል

ተወዳዳሪዎች ከፍል ውሃ እና ፊት በር በአልታድ መንደር ሸማቾች /የተ/የህ/ስራ ማህበር ቢሮ ቁጥር 001 የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመግዛት ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ በፓስታ በማሸግ ከቀን 25/04/2018 . ጀምሮ እስከ 4/5/2018 . በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 230-1100 ሰዓት ሰነዱን የገዛችሁበት ቢሮ ቁጥር 001 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እና ጨረታውም 5/5/2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ህጋዊ ተጫራቾች ወይም በወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በይፋ ይከፈታል

ማሳሰቢያ፡ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ በሰዓቱ ሳይገኙ ቢቀርም በተገኘው አባላት ይከፈታል ባለመገኘት ለሚቀርብ ቅሬታ ተቀባይነት የለውም

 

Save Tender