መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅ
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 03/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ሎት- 1 ያገለገሉ ጎማና ባትሪዎች ሽያጭ
- ሎት- 2 ያገለገሉ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ባትሪዎች
ተጫራቾች ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅት
ወይም ግለሰብ በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከሰኞ ጥር 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መመሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ማክሰኞ ጥር 19/ 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::
ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 ወይም መደወል ይቻላል::
