በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት
|
የኮምፒዩተሮች ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
ጨረታ ቁጥር
|
|
1
|
ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር
|
300,000.00
|
ኢኤአ -ባሪ/ግብጨ/002/2019
|
|
2
|
A-4 ወረቀት እና ሌሎች የጽሕፈት መሳሪያዎች
|
200,000.00
|
ኢኤአ -ባሪ/ግብጨ/003/2019
|
|
3
|
የፕሪንተር ቀለም
|
150,000.00
|
ኢኤአ -ባሪ/ግብጨ/004/2019
|
|
4
|
የተሽከርካሪ ጎማዎች
|
175,000.00
|
ኢኤአ- ባሪ/ግብጨ/005/2019 ሎት 1
|
|
5
|
የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
|
175,000.00
|
ኢኤአ- ባሪ/ግብጨ/005/2019 ሎት 2
|
በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች
የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ለፊት ወይም ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን በሚገኘው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ድረስ በመቅረብ ለአንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ 2 በተገለጸው አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
ጨረታው መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583206775/6999 መጠየቅ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን
