Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhan Bank S.C (ብርሃን ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116185683
  • Websitehttps://berhanbanksc.com/
  • Deadline21 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-21 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

ብርሃን ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወሰን አካባቢ ሂል ሳይድ ት/ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ የጊቢው ጠቅላላ ስፋት 294 ካ/ሜ. የሆነ፣ ቤዝመንት፣ ምድር ቤት፣ ሶስት ወለል እና ከኋላ ሰርቪስ ክፍሎች ያሉት መኖሪያ ቤት (B+G+3) ማከራየት ይፈልጋል።


 

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ብርሃን ባንክ አ. አዲስ አበባ ከተማ የካ /ከተማ ወረዳ 11 ወሰን አካባቢ ሂል ሳይድ /ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ የጊቢ ጠቅላላ ስፋት 294 /. የሆነ ቤዝመንት፣ ምድር ቤት፣ ሶስት ወለል እና ከኋላ ሰርቪስ ክፍሎች ያሉት መኖሪያ ቤት (B+G+3) ማከራየት ይፈልጋል

ቤቱ የሚከራየዉ፤ ለመኖሪያ ቤት፣ ለቢሮ አገለግሎት፣ ለክሊኒክ እና ለሌሎች ሕጋዊ ስራዎች ሲሆን ተከራዮች ቤቱን ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ መዝጊያ ባሉት ቀናት ጠዋ 200 ሰዓት አስከ ቀኑ 1100 ሰዓት መጎብኘት ይችላሉ

ቤቱን ለመከራየት ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ታክስን ጨምሮ የሚከፍሉትን ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ እና የቅድመ ክፍያ መጠን የምን ያህል ወራት/አመት እንደሚከፍሉ በማካተት በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጥር 13 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ የቀድሞዉ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2 ፎቅ ፕሮፐርቲ እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ለቤቱ ኪራይ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ

ጨረታው ጥር 13 ቀን 2018 / ከቀነ 830 ሰዓት ላይ ቤቱን ለመከራየት የፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 25 ፎቅ ፕሮፐርቲ እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ይከፈታል ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0998454424 / 0116631729 ማግኘት ይችላሉ

 

ብርሃን ባንክ ..

Save Tender