Tender Detail

Tender Details

  • Company ጉድ ሳማሪታን ማህበር
  • Address ሽሮ ሜዳ ወረዳ 01 ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 097600687-
  • Website
  • Deadline15 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-15 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ጉድ ሳማሪታን ማህበር የ2005 ዓ/ም በጀት ሂሳብ አፈጻጸም ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ኦዲተሮችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጉድ ሳማሪታን አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ንያት ከተለያዩ የአረብ አገራት በጤና እና በሴትነታቸው ጥቃት ደርሶባቸው የተመለሱትን እህቶቻችንን ከኤርፖርት ተቀብሎ የመጠለያ፤ የምግብ፤ የአልባሳት፣ የህምና፣ የምክር አገልግሎት፤ ከቤተሰብ ጋር የማገናኘት እንዲሁም መልሶ የማቋቋም ሥራ በመሥራት ትልቅ ኃላፊነት በመወጣት ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡

ማህበሩ .. 2005 / በጀት ሂሳብ አፈጻጸም ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈለግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ኦዲተሮችን ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. ህጋዊ የኦዲት ምርመራ ንግድ ፈቃድና የኦዲተር ሙያ ብቃት የታደሰ ማረጋገጫ ያለው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  3. መንግስታዊ ድርጅት ያልሆኑ ድርጅቶች አዲት በማድረግ የስራ ልምድ ያለው
  4. በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ኦዲት ለማድረግ ፈቃድ የተሠጠውና የተመዘገበ

ከላይ የተገለጹት መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የምትሰሩበትን የዋጋ ዝርዝር ሁኔታና ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ማቅረብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

አድራሻ፡- ሽሮ ሜዳ ወረዳ 01 ግቢ ውስጥ

ተጨማሪ መረጃ፡- Email good Samaritan 1996@gmail.com

ስልክ ቁጥር፡- 097600687

 

ጉድ ሳማሪታን ማህበር

Save Tender