Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Promotional Items , Stationery Materials

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞች፣ የመጽሔት ህትመት ሥራዎች ለ6 ወራት እና የPromotional Items በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 011/2018

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2018 በጀት ዓመት የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞች፣ የመጽሔት ህትመት ሥራዎች 6 ወራት እና Promotional Items በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም፡- ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
  • የንግድ ምዝገባ፣
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፣
  • የቫት ሰርተፍኬት፣
  • በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ፣

ሎት-1. የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)

ሎት-2. የመጽሔት ህትመት ሥራዎች 6 ወራት በውል የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)

ሎት-3 Promotional Items የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)

በሲ..ኦ፣ ቢድ ቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ በማያያዝ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት አንደኛ ፎቅ በሚገኘው አቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል መንት ዋና እና ቅጂ እንዲሁም የሚወዳደሩበትን ዋጋ ዋና እና ቅጂ በሚል በጉልህ በሚታይ መልኩ በመጻፍና የሚወዳደሩበትን ሎት በፖስታዎቹ ላይ በመግለጽ በአራት የተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ኒክ ዋና ሰነድ ፖስታ ውስጥ ተያይዞ መገኘት አለበት፡፡

  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ስርዝ ድልዝ ያለውና ያልተፈረመ እንዲሁም በጉልህ የማይታይ አጠራጣሪ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታው 16ኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 430 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1 ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቹ አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለውም፡፡ የጨረታ መክፈቻው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ድርጅታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

 

የኢትዮጵያ ሬስ ድርጅት

Save Tender