Tender Detail

Tender Details


የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ያረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎ ፡ ሎት 3 የደንብ ልብሶች፣ ሎት 4 የስፖርት ዕቃዎች ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 7 የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍቶች ሎት 8 ምንጣፍ እና መጋረጃ ሎት 9 ለሕፃናት ማቆያ ከፍል የሚሆኑ የተለያዩ መጫወቻ እቃዎች እና ሎት 10 የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የሕንፃ ማሳ


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር፡- 02/2018

የሽመልስ ሀብቴ 2 ያረጃ /ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎ ሎት 3 የደንብ ልብሶች፣ ሎት 4 የስፖርት ዕቃዎች ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 7 የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍቶች ሎት 8 ምንጣፍ እና መጋረጃ ሎት 9 ለሕፃናት ማቆያ ከፍል የሚሆኑ የተለያዩ መጫወቻ እቃዎች እና ሎት 10 የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የሕንፃ ማሳሪያዎች ሎት የመጋረጃ ጨርቅ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጨራቾች:-

1. በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የጨረታ ማስረከቢያ የሚመለስ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብር 8,000 ማስያዝ የሚችሉ ሲሆን CPO ኦርጅናል ሰነድ የታሸገበት ኤንቨሎፕ ውስጥ መካተት ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዕቃ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በላይኛው ግቢ በት/ቤቱ ሂሣብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 /ሁለት/በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን እቃዎች የሚሸጥበትን ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ በመሙላት እና ሌሎች ማስረጃዎችን በማህተም በማረጋገጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እስከ 10 ቀን 1130 ሰዓት ድረስ በዚሁ በታሸገው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

8. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀለት 7ኛው/ከሰባተኛው/ ቀን ቀጥሎ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ ከተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ አለበት፡፡

9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

አድራሻ፡- ገነት ሆቴል ጀርባ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በቂርቆስ ከፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ

የሽመልስ ሀብቴ 2 ደረጃ /ቤት

Save Tender