የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ ሎት 01 የማርሽ ባንድ የመዚቃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ድጋሚ ማስታወቂያ
ግ/ጨ/ቁ/002/2018 ዓ.ም
የደ/ም/ዕ/ኢ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡-
ሎት 01 የማርሽ ባንድ መዚቃ መሳሪያ
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
· የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
· በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
· የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
· የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
· የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለው
· የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
· ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
· የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
· መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
· አድራሻ፡- በደ/ምዕ/ኢ/ ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሽታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት በኩል እንገኛለን፡፡
· ለበለጠ መረጃ በሞባይል ስልክ 09 17 40 66 68 / 09 16 12 70 79 / 09 13 01 91 05/ 09 27 81 49 96
በመደበኛ ስልክ ቁጥር 0473 31 23 79 / ደውሎ በፅሁፍ መልዕክት መጠየቅ ይቻላል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
