Tender Detail

Tender Details

  • Company ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-47-04
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች /ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከድርጅቱ የማራገፊያ ጣቢያዎች ዝርዝር መግለጫ ሰነድ በመውስድ ለማጓጓዝ የሚፈለገውን የማድረሻ ዋጋ በጠጠርና በአስፋልት መንገድ በአማካይ በኩንታል በእያንዳንዱ ጣቢያ በመለየት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።

በዚሁ መሰረት -

1.       በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፈቃዱን ያሳደሰ እንዲሁም የግል ትራንስፖርት ድርጅት ከሆነ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው።

2.       ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ መንግስታዊ አካል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

3.       ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ተሰማርቶ በአንድ ጊዜ ኮንትራት ውል 5000 ኩንታል በላይ በማጓጓዝ ስራውን በሚገባ ስለመወጣቱ የመልካም ስራ አፈፃፀም ቢያንስ ሶስት ማቅረብ የሚችል።

4.       የጨረታው ተሳታፊዎች ለአስተዳደር ያመች ዘንድ በአንድ አከባቢ በከፊል ዋጋ ማቅረብና መወዳደር አይችሉም።

5.       ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6.       በጨረታ አሸናፊ የሚሆን ማንኛውም ድርጅት ውል ከመፈፀሙ በፊት ያሸነፉበትን ጭነት የማጓጓዣ ዋጋ 10 % በቅድሚያ ያስይዛል።

7.       ተጫራቾች የተሽከርካሪዎች ዝርዝር ቢያንስ 2000/ሁለት ሺህ/ ኩንታል በአንድ ጊዜ ለማንሳት የሚችሉ መኪናዎችን/ የሰሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር ፣የመኪና ዓይነትና የመጫን አቅም የሚያስረዳ ፈቃድ ከሰጠው መንግስታዊ አካል የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ከጨረታው ሰነድ ጋር አይይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8.       ለሚጠፋው ንብረት በሙሉ ሃላፊነት የሚወስድ የጭነት ኢንሹራንስ /ካርጎ ኢንሹራንስያለውና መረጃውን ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9.       ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ዩኒየን ዋና /ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

10.   ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ይሆናል።

11.   ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል ዶክመንት 1 ኦሪጅናልና 1 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክመንት ኦሪጅናል 1 እና ኮፒ: ለየብቻው ሆኖ በአንድ እናት ካኪ ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

12.   ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣ 8ኛው ቀን የጨረታ ሰነዳቸውን በመሙላት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 930 የሚያስገቡና ከቀኑ 1000 ታሽጎ 1030 ሰዓት የጨረታው ሳጥን የጨረታ ተሳታፊዎች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ዋና /ቤት ይከፈታል።

13.   ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14.   ለበለጠ መረጃ፡- /ቤት ድረስ በአካል በመቅረብ አልያም በስ. 046-212-4704 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ዩኒየን ኃላ/የተ

Save Tender