Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ
  • Address ዲላ ከተማ ከዲላይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 150 ሜትር ገባ ብሎ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-331-0049
  • Website
  • Deadline31 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-01-31 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Flora And Horticulture

አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አር ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ቢያንስ የሚከተትን ማሟ ኖርባቸዋል፡፡

1.     በጓሮ አትልት ዘር ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑ የታደሰ የንግድና የዋና ምዝገባ ፈቃዳቸውን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት፣ በጨረታ እንድትሳተፉ ለዘመኑ በጀት ዓመት ብቻ የሚያገለግል የምስ ወረቀት እና ቲን ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት 230 - 630 እና 730 1100 ሰዓት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ ዲላ በሚገኘው አር ኤን ኢትዮጵያ /ቤት ሂሣብ ከፍል በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 2 በመቶ በአር ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ስም ተሰርቶ በኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ውስጥ በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሰባተኛው /7ኛው/ ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 230 እስከ 600 ድረስ ለዚህ ጨረታው ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ከሰዓት 800 ሰዓት ዲላ አር ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በለጠ መረጃ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-331-00-49/046-331-31-45 ዘወትር በሥራ ሰዓት ደው መጠየቅና መረዳት ይቻላል፡፡

ድራሻ፡- አር ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ዲላ ከተማ ከዲላይት ኢንተርናሽናል ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ፡፡

 

ሪች ኒዲ ኢትዮጵያ

Save Tender