Tender Detail

Tender Details


በ/ማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል lote one ሞተር ሳይክል፣ lote two የተለያዩ ወንበሮች lote three ኤሌክትሮኒክ lote four የውሀ እቃዎች መለዋወጫ lote five ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ 002/18

 

/////በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለሴክተር /ቤት አገልግሎት የሚውል lote one ሞተር ሳይክል፣ lote two የተለያዩ ወንበሮች፣ lote three ኤሌክትሮኒክ፣ lote four የውሃ እቃዎች መለዋወጫ፣ lote five ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም፤

1.     በየንግድ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ እንዲሁም የአቅራቢነት የምስከርወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በፊት በጨረታ ያልታገዳችሁ፤

2.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ፤

3.     ተጫራቾች የጨረታ መንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታዎች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አላባችሁ።

4.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ /21/ ሃያ አንድ ቀናት አየር ላይ ይውላል እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶክመንታችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፤ ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 8:00 /ስምንት ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 830 ስምንት ተኩል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙም ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል።

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባን በተረጋገጠ ሲፒኦ ሞተር ሳይ 30,000 /ሰላሣ ሺህ ብር/ የተለያዩ ወንበሮች 20,000 /ሃያ ሺህ/ ኤሌክትሮኒክስ 30,000 /ሰላሣ ሺህ ብር/ የው እቃዎች 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ የቆርቆሮ 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባችኋል።

6.     /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፈሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

 

ማሳሰቢያ የአቅራቢነት የምስ ወረቀት በኦላይን የተመዘገባችሁ ብቻ በጨረታው የምትሳትፉ ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚመጣ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይሆናል።

 

መረጃ፡- 0113310812/011 3 31 02 54

 

/////በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender