Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline16 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-16 00:00:00
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Cctv Camera

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የCCTV ካሜራ አቅርቦት፣ ገጠማ እና ሙከራ ስራ ግዥ ለሞጆ ሐዋሳ ቅ/ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 33/2018

 

1. CCTV ካሜራ አቅርቦት ገጠማ እና ሙከራ ስራ ግዥ (ሞጆ ሐዋሳ /ቤት) ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

-       የታደሰ ንግድ ፍቃድ

-       ቫት ተመዝጋቢ

-       ክሊራንስ

-       በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

-       የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

-       በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

·        ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

·        የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና መሆን ይኖርበታል

·        ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

·        የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት

·        ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 09/06/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

·        ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!! ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል

ድራሻ፡-

·        የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender