Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር
  • Address ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ ከሚገኘው የድርጅቱ ሽያጭ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 440 1913
  • Website
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-02-25 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት አዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።


የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2018

 

ኢካፍኮ / 2018 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት አዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1.     የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፈቃድ

2.     የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፤

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤

4.     በኢካፍኮ / የሥራ ዘርፍ የኦዲቲንግ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ስለመኖሩ ማረጋገጫ፤

5.     የእያንዳንዱ በጀት ዓመት ሒሳብ መርምሮ ሪፖርት ለማቅረብ የሚፈጀው የሥራ ቀናት በመግለፅ መወዳደር አለባቸው።

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው:: ጨረታው በሁለት ኤንቨሎፕ የሚካሄድ በመሆኑ ተጫራቾች ለሒሳብ ምርመራው አገልግሎቱ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ከሌሎች ሰነዶች ለብቻ ለይቶ በማሸግ ከየካቲት 18 ቀን 2018 . . 800 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 18 ቀን 2018 .. 830 ሰዓት ይከፈታል፡፡

አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዲስ አበባ ስልክ 0114 42 30 35

 

ኢካፍኮ አክሲዮን ማኅበር

Save Tender