Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Capital Goods Finance Business S.C (አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ.)
  • Address ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ህንጻ ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-38-88
  • Website
  • Deadline03 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-03-03 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊወርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና


በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 06/2018

 

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ /ከተማ ከጊወርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና /ቤት ህንጻ ውስጥ 1 እና 2 ፎቅ ያሉትን ቦታዎችን፣ ለሚኩራ /ከተማ ሰሚት ሳይት የሚገኝ 40/60 የንግድ ቤት፤ ቦሌ /ከተማ ቱሪስት እና ቦሌ ቡልቡላ ሳይት የሚገኙ 40/60 የንግድ ቤቶችን ለካፌ እናስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ጋብዘናል።

1.     ተጫራቾች ተወዳድረው ባሸነፉበት ቤት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ለማውጣት፣ ቤቱን ተከትሎ የተጠቀሙበትን የውሀ እና የመብራት ፍጆታ ለመከፈል እና የአካባቢውን ሰላም የሚያደፈርስ ስራ ለመስራት ፍቃደኛ መሆን አለባቸው::

2.     ተጫራቾች በዋናው /ቤት ህንጻ 1ኛና 2 ፎቅ ቤቶች ለእያንዳንዱ ቤት የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ብር) እንዲሁም 40/60 የንግድ ቤቶች ለእያንዳንዱ ቤት 60,000 (ስልሳ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 24/2018 . የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን በሚገኘው አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 5 ፎቅ፣ ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ፋይናሽያል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ የካቲት 24/2018 . 400 ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ጨረታው በቀን 24/6/2018 . 400 ተዘግቶ በእለቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ 4 ፎቅ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡

6.     ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ መሄጃ ድንበሬ መታሰቢያ ህንፃ ጎን

 

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ .

Save Tender