Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline23 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-02-23 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር .../ብግጨ/3/2018

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ ህንፃው ብሮድባንድ ኢንተርኔት የተገጠመለትና ዋይፋይ የገባ፣ የውሃ አገልግሎት እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ከአስተማማኝ ጥበቃ ጋር ያለው በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የመንግስትም ሆነ የግል ድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር ለመፈላችሁ ማስረጃ፡ የቫት ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርትፊኬት (TIN) እንዲሁም ከገቢዎች ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ, ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ቦንጋ ከተማ ቀበሌ ካይ ኬላ የቦንጋ ዩንቨርስቲ ሎጂ አጠገብ ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመፈል የጨረታ ሰነዱን መው ይችላሉ:: ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) በሲ.. ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል የጨረታው ዋጋ 60 ቀናት የፀና ይሆናል፡፡ ጨረታው የካቲት 16/2018 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ የካቲት 16/2018 . ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ስነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ-

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ስልክ ቁጥር 011470-90-95/0114-423608-0114-421312

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ስልክ ቁጥር +2519 3727 6513

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender