Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ቢሮ የሳሪስ ጤና ጣቢያ
  • Address ሳሪስ 3F ፊት ለፊት ከሙኒክ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0114-70-98-59
  • Website
  • Deadline19 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-19 00:00:00
  • Categories Used Items

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 02/2018

 

በአቃ///ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

////ወረዳ 6 ልዩ ቦታ ሳሪስ ጤና ጣቢያ አደይ አበባ ሙኒ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የተለያዩ ያገለገሉ 40 አይነት በላይ እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ እቃዎቹ የሚገኝበት ሳሪስ ጤና ጣቢያ ጊቢ ውስጥ ሆኖ የዋጋ መሙያ ሰነድ እና የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 35 ይገኛል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሳሪስ ጤና ጣቢያ ከፋ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 35 የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ማለትም ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሽያጭ 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) በባን በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ (CPO) በአድራሻችን ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው የጨረታ ሰነድ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ከገባ በኋላ እና አሸናፊው ድርጅት አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ከውድድሩ ቢወጡ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡ ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን አየር ላይ ውሎ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛኑ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸቸው ባሉበት ሳሪስ ጤና ጣቢያ ካርድ ከፍል ፊት ለፊት ባለው አዳራሽ ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታ ሂደት በተቀመጠው መሰረት ይካሄዳል፡፡ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ከመስሪያ ቤቱ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ የዋጋ ዝርዝር ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉን በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ምሮ 3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ መስሪያ ቤቱ በሚያዘው ፍያ አማራጭ ገቢ በማድረግ እቃውን ከቦታው ማንሳት ያለበት ሲሆን ይህ የማይሆን ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ዋስትና የሚወረስ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ////ወረዳ 06 ሳሪስ ጤና ጣቢያ 3F ፊት ፊት ከሙኒክ ሆቴል አጠገብ

ስልክ:- 0114-70-98-69/0114-70-79-77

 

በአቃ///ከተማ የሳሪስ ጤና ጣቢያ

Save Tender