በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ፖሊተን ቲዩብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ፖሊተን ቲዩብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ነምበር እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት በ50 /ሃምሳ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሰነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡ ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0015 በመደወል ይጠይቁ፡፡
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት