Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-7-71-02-11
  • Website
  • Deadline21 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-21 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Electronics Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3ኛ ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3 ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

-       ሎት፡- 1 ኤሌክትሮኒክስ

-       ሎት፡- 2 ፈርኒቸር

-       ሎት፡- 3 ሞተር ሳይክል 3 ጊዜ የወጣ ጨረታ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

·        የንግድ ምዝገባ ምስ ያላቸው

·        ቲን ነባር ያላቸው

·        የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ

·        የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ የጨረታ ዋስትና ሎት1- ኤሌክትሮኒ 50,000 ሎት -2 ርኒቸር 50,000 ሎት፡- 3 ሞተር ሳይክል 50,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 430 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡-

·        /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

·        የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ 0467710211 ይደ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

Save Tender