Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0939126216
  • Website
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-02-15 00:00:00
  • Categories Sport Materials And Sportswear , Gymnasium Equipment

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዚየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የስፖርት ጅምናዚየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ

 

የደ////////ስፖርት ቢሮ 2018. በጨረታ መለያ ቁጥር ግጨ //01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዚየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃዎች ዝርዝር                                                የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን

ምድብ - የጅምናዚየም ስፖርት ዕቃዎች                                       ብር 50,000.00

በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1.     በሚወዳደርበት ዘርፍ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይ መለያ TIN ሰርተፊኬት፣ እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ በንግድ ዘርፍ ያላቸውን ሰነዶች ኮፒውንና እንዲሁም ቢሮ ባዘጋጀው ርጅናል ጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅበታል

3.     ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ የባን ጋራንቲ ወይም CPO በተጠየቀው ገንዘብ መጠን ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢት/ንግድ ባን አካውንት ቁጥር 1000454317754 /ምዕ///////ስፖርት ቢሮ ስም የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) መክፈል ኦርጅናል የባንክ ስልፕ ይዘው በመምጣት ከቢሮ /ፋይ//አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

5.     ጨረታው 15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግተው በዕለቱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ምዕ///////ስፖርት ቢሮ ይከፈታል፡፡

6.     ሁሉም ተጫራ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO /ባንክ ጋራንቲ/ የሚመለስላቸው ሸናፊ ድርጅ ውሉን ሲፈራረሙና የውል ማስከበሪያ 10% C.P.O ሲያሲይዙ ይሆናል፡፡

7.     አሸናፊ ተጫራች ዕቃውን እስከ ቦታው በማምጣት ገጥሞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡

8.     ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

መረጃ በስልክ ቁጥር 0939126216/ 0917831715 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ

Save Tender