የደ/ምዕ/ ሸዋ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2018 በጀት አመት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ ለ2ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ ሎት አንድ: ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሎት ሁለት: የጂም እቃዎችን ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዚየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች እና ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም ለጂም አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች መለዋወጫ ግብዓቶች እና የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ውስጥ ለሚሰሩ የመንግሥት ሠራተኞች መዝናኛ እና ለጤና አጠባበቅ አገልግሎት የሚውል ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ የጂም (GYM) አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ በበደሌ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በኩል የቀረበውን የጂም ቁሳቁስ (GYM Equipments ግዢ ጥያቄ መሰረት በማድረግ ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን የጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡