Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ ረታ ማስታወቂያ

ቁጥር /////እቃ///04/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት ቁጥር

የሚገዛው የእቃ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) መጠን

ምርመራ

1

አላቂ የቢሮ እቃዎች

15,000.00

 

2

ቋሚ አላቂ እቃዎች

5,000.00

 

3

የቢሮ የሻይና ቡና እቃዎች የቡና ስኒ፣ የሻይ ብርጭቆ ወዘተ

8,000.00

 

4

ለዴይ ኬር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች

4,000.00

 

5

የኤሌክትሮኒ እቃዎች

50,000.00

 

6

መስተንግዶ ቡና ቆሎ፣ ኩኪስ ወዘተ

25,000.00

 

7

የቢሮ ሰራተኞች የደንብ ልብስ

25,000.00

 

8

የአሉሚኒም በር ተንጠልጣይ ቁልፍ እና ጥገና አገልግሎት

30,000.00

 

9

የመድረ ዝግጅት አገልግሎት በጥቅል

10,000.00

 

10

የፓራሚሊተሪ ኦፊሰር ካልሲ

100,000.00

 

11

የሰራተኞች የካፊቴሪያ አገልግሎት

የቤት ካርታ ወይም የመኪና ሊብሬ

 

12

የተፈጥሮ አበባ እና አርቲፊሻል አበባ

30,000.00

 

13

የፈርኒቸር እቃዎች

30,000.00

 

14

የጂም እቃዎች ሎት 14

50,000.00

 

 

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በማሟላት መወዳደር ችላሉ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስ ወረቀት ያላቸው
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን TIN ማቅረብ የሚችሉ
  5. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 230 1100 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ፋይናንስ ዳይሬቶሬት 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08/15 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻው በማቅረብ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ግዥና ንብረት ///ዳይሬክቶሬት 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09/22 / ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  8. የሚቀርበው ዋጋ ማቅረቢያ ፊርማና ማህተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ናሙና የተጠየቀባቸው እቃዎች ጨረታው 88 ከመከፈቱ በፊት የድርጅታቸውን ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው 11ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 330 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች በሚጫረቱበት እያንዳንዱ እቃ ጥራት በቴክኒ ብቃታቸው ከተመረጡ በዋጋ የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡
  11. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
  12. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- / አራዳ ክፍል ከተማ (ፒያሳ) ልዩ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ ስታቲስቲካል አገልግሎት ቢሮ አካባቢ እስጢፋኖስ መካሻ አማረ (EMA) ህንፃ 9 ፎቅ፣ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115622843 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደየደንብ ማስከበር ባለስልጣን

 

Save Tender