የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር የደንብ ልብሶችን፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የመኪና ጎማዎችን፤ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢ ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው የተዘረዘሩትን መመሪያዎች አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡
የደ/ምዕ/ ሸዋ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት በ 2018 በጀት አመት አዲስ ላስገነባው G+5 ህንጻ ለ2ኛ ዙር የወጣ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ ሎት አንድ: ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሎት ሁለት: የጂም እቃዎችን ከአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያያ አግልግሎቶች የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎችእንዲሁም የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይከሎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ የመኪና እና የሞተርሳይከል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ዐቃቤ ህግ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አዲስ ላስገነባው G+2 ህንጻ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን ማለትም ሎት አንድ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና ጥራቱ የተጠበቀ ሻተር መጋረጃ ከነማስገጠሚያው ዋጋ ጨምሮ፣ ሎት ሁለት ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከሃገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።