Tender Detail

Tender Details


ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያያ አግልግሎቶች የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎችእንዲሁም የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይከሎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ የመኪና እና የሞተርሳይከል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያያ አግልግሎቶች የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎችእንዲሁም የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይከሎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ የመኪና እና የሞተርሳይከል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቶች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

1. ተጫራቾች በንግድ ዘርፉ 2017 . የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝርውሰጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

2. የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በሎት ሲሆን ተጫራቶች የምትፈልጉትን ጨረታ ሰነድ ብቻ በወውሰድ መወዳድር ትችላላችሁ፡፡

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ ጋራንቲ ወይም Certified Payment Order (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ተጫራቹ የሚወዳደርበት ጨረታ ሰነድ ላይ በተቀመጠዉ ዕቃ ብዛት ምሠረት ከሚያቀርበውጠቅላላ ዋጋ 1.5% ይሆናል፡፡

4. በጨረታው ለመሰተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ ገንዘብ /ቤትቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ የማይመለሰ 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድይችላሉ።

5. የጨረታ ሳጥን 20ኛው ቀን ማለትም ነሐሴ 20/2017 . 4፡ዐዐ ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጎሮ ወረዳ እስተዳደር ሁለገብ እዳራሽይከፈታል ፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸ ባይገኙም የጨረታዉ ሂደት ይቀጥላል።

6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን _ ስምና አድራሻ እንዲሁም ሕጋዊ ማህተምናፈርማ ማስፈር አለባቸው::

7. በአቅራቢዎች የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።

8. አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን የዕቃ ዝርዝር፡ስምና የተመረተበትን ሀገርና ዘመን (Brand name) በዝርዝር ማቅረብ አለባቸው፡፡

9. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ አሪጅናልና ኮፒውን በታሸገ ኤንቬሎፕ አድርገው ማቅረብ አለባቸው።

10. የጨረታ አሸናፊ ከሚያቀርበው ዕቃ ላይ 10 % የውል ማስከበሪያ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል።

11. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ያሸንፈበት ዕቃ በሙሉ በጎሮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ድረሰ በመቅረብ ገቢማድረግ አለበት

12. መሥሪያ ቤቱ ገቢ ለተደረገ ዕቃ ለአሸናፊው ድርጅት የጨረታውን ዋጋ ለመከፈል ግዴታ አለበት፡፡

13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ስልክ ቁጥር +251936973065/+251921543321/+251113450133

ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

Save Tender