Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ከታች በዝርዝር የተገለጹ ፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራ መወዳደር ይችላሉ፡-

  1. ተጫራቾች የዘመኑን በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በአቅራቢነት መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከታች በተገለጸው መጠን መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ስም በተሰራ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

.

የዕቃው ግዥው አይነት

የግዥው ምደብ

የግዥው ሎት ምድብ

የጨረታ ማስከበሪ መጠን በብር

የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1.

የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 1

150,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

2.

የስፖርት ቁሳቁስ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 2

150,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

3.

የስፖርት ሽልማት ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 3

100,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

4.

የስፖርት መስሪያ ማሽን ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 4

200,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

5.

የታሸገ ውሃ ግዥ

ዕቃ

ሎት 5

60,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

6.

የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 6

120,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

7.

የሙዚቃ መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 7

120,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

8.

የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 8

150,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

9.

የባህል አልባሳት ዕቃዎች ግዥ

ዕቃ

ሎት 9

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

10.

የደንብ ልብስ

ዕቃ

ሎት 10

50,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

11.

የተሽከርካሪ ባትሪ ግዥ

ዕቃ

ሎት 11

25,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

12.

የተሽከርካሪ ልብስ እና ተያያዥ አገልግሎቶች

ዕቃ

ሎት 12

40,000.00 ብር

11ኛው ቀን 430

13.

የህትመት አገልግሎት ግዥ

አገልግሎት

ሎት 13

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

14.

የጋራዥ አገልግሎት ግዥ

አገልግሎት

ሎት 14

60,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

15.

የድንዃን፤ ዲኮር እና ተያያዥ አገልግሎቶች

አገልግሎት

ሎት 15

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

16.

የኤቨንት /ኩነት/ አገልግሎት

አገልግሎት

ሎት 16

75,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

17.

የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት

አገልግሎት

ሎት 17

30,000.00 ብር

11ኛው ቀን 930

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ለእያንዳንዳቸው በመክፈል ከቢሯችን ከግዥ እና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአዲሱ ህንጻ 4 ፎቅ በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አሟልቶ ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል እና ኮፒ በተለያየ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው አየር ላይ በዋለ ዕቃ ግዥ 11ኛው ቀን 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው እለት ከጠዋቱ 430 እንዲሁም ለአገልግሎት ግዥ 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽ በዚያው ከሰዓት 930 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  4. የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለአሸናፈዎች 7 ቀን በኋላ ይመለሳል፡፡
  5. የጨረታ አሸና በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሁፍ በተገለጸ 7 /ሰባት/ ቀናት በኋላ አስፈላጊውን የውል ማስከበሪያ ገንዘብ በመያዝ ወዲያውኑ ወደ ስራ ፍሉ መጥቶ ውል መፈረም አለበት ይህ ባይፈጸም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡
  6. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ማስታወሻ

  • ንድ ሰነድ የሚያለግለው ለአንድ የሎት አይነት ብቻ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ- በስልክ ቁጥር 0118 120778 አድራሻ:- ፍላሚንጎ ምርጫ ቦርድ አጠገብ // ህንፃ ላይ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ

 

Save Tender