Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722106
  • Website
  • Deadline03 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-03 00:00:00
  • Categories Gymnasium Equipment

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን የጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SM 01/2018

 

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥ SM01/2018 . ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን የጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1 የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00

  1. ተጫራቾ የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች፡-

. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

. የተጨማሪ እሴት ታክ የተመዘገበ፣ ሊራንስ እና ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል፡፡

  1. በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበርያ የብር መጠን (CPO) የልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት በሚል ስም በማሰራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  3. ለጨረታ ከቀረቡት አገልግሎቶች ዝርዝር ውስጥ /ቤቱ 25 ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው
  4. ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፉ ሊያቀርቡ የሚችሉትን አገልግሎቶች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት አገልግሎቶችን ቀደም ሲል አቅርቦት በተመረጠው ናሙና መሠርት ለመ/ቤታችን ማቅረብ አለበት።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 1030 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6.  /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ- ደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች /ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106 አዲስ አበባ ልደታ /ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ /ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

 

በልደታ /ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

READ MORE
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም ለጂም አገልግሎት የሚውሉ...

READ MORE