የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ ስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ባለ18 ፓትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ ዕቃው እና ከነመጋገሪያው ቦታ እንዲሁም ከነመሸጫው ቦታ ብቃት እና ፍቃድ ያላቸውን አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ለስፖርት ባርና ሬስቶራንት አገልግሎት ላይ የሚውል 164.3 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ንግድ ቤት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለ3 አመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል በግልፅ ጨረታ ለሱቅ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል የተጫራቾች መመሪያ በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት ይኖርባቸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ ሥራ ጨረታ በማውጣት ማጠናቀቁ ይታወቃል፡፡